- አንድ ሰው ዘረኛ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?
- ዘረኛ አለመሆን ይቻላል?
- ከተቻለስ ዘረኛ ላለመሆን አንድ ሰው ምን ማድረግ አለበት?
Pinned
ዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?
Share
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ዘረኛ ማለት ለኔ ፦ የማንነት መገለጫውን የገደበ። ምሳሌ ቋንቋ፣ ባንዲራ ፣ ክልል፣ ብሔር ወዘተ።
እነዚህን መገለጫዎቼ ያላቸውን መስፈሪያዎች የነካ እና የደፈረ ጠላቱ፤ ያከበራቸውን ወዳጁ ያደረገ ይመስለኛል።
ዘረኛ አለመኆን ከባድ ነው። በርካታ ነገሮችን አለመማር ይጠይቃል። ሰው መሆን ላይ ብቻ የቆመ ከዘረኝነት ለመላቀቅ የቀረበ እድል ይኖረዋል። ዘረኛ ላለመሆን እንደ ህፃናት መሆን ይጠይቃል።
በኢትዮጵያ አውድ፥ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ዘረኛ አይባልም። ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ሱማሌ፣ አፋር… 83ቱ ብሔር ብሔረሰቦች ነኝ ያለ ዘረኛ ይባላል። ይገርማል።
ዘረኛ ላለመሆን ፦ በኢትዮጵያዊ ዘረኛ ውስጥ መደበቅ ነው መፍትሄው።
ዘረኛ እራሱን አብዝቶ ይወዳል። በሰው ጫማ ውስጥ ሆኖ ማሰብ አይችልም።
ዘረኛ ጥቅመኛ ነው።
ዘረኛ አለመሆን ይቻላል። ሁሉን አንድ አድርጎ በማየት።
ዘረኛ ሳይንሳዊ ትርጉም ይኖረዋል።
ዘረኛ ወገንተኛ ነው። በደረጃ እና በተዋረድ ያስተናግዳል።
ምሳሌ፥ ጉዳይ ማስተናገድ ላይ፤ ቀድሞ የመጣ ለመስተናገድ እየጠበቀ እያለ አዲስ ለመጣ «ወገኑ» ቅድሚያ ይሰጣል።
እሷ ዘረኛ ናት ከተባለ ፤ አስተሳሰቧ ብሔራዊ የሆነ ማለት ነው።