ኢትዮጵያ በአድዋ የጣሊያን ዘመናዊ ጦር እንድታሸንፍ ያስቻላት ምስጢሩ ምንድነው?
ጦርነቱስ ለምን አድዋ ተካሔደ? ሌላ የአገሪቱ ክፍል መካሔድ አይችልም ነበር?
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
በሴሜን ስለመጣ ከአስመራ እየገፋ መጥቶ አድዋ ላይ ሰፈረ።
ረጅም ግዜ የተካሄደ ጦርነት ኡይደለም። አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢሆን ነው።
የጣሊያን ጦር ትጥቅና ስንቅ አቅርቦት ጨረሰ። ከዚህ በላይ የመዋጋት አቅም አልነበረውም።
ጊዜውም ሁኔታውም አመቺ አልነበረም። መንገድ የለም። ጣሊያን ወዴት እንደሚሄድ በምን ያውቃል መሪ ከሌለው?
አሁን ሳተላይት እና ድሮን በቂ ነው። ህግ እና ሰብአዊነት ይዧቸው እንጂ በቆሎ እና ስንዴ ከምትለምነው አገር ተዋግተህ እንዴት ነው ምታሸንፈው?
በዛ ዘመን አገሪቷም እራሷን የቻሎች ከ85 በመቶ በላይ ነዋሪው ገበሬ እና ከሌላ የሙይፈለግ ነበር።