አንድ ሰው ሌላን ሰው ቀኔን አታበላሸው ሲል ምን ማለቱ ነው? ሰው ቀንን ማበላሸት ይችላል ማለት ነው?
Share
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ቀን ፀሐይ ስትወጣ ይጀምራል። አእዋፍ ልዩ የንጋት ዝማሬያቸውን ያሰማሉ። የጠዋት ጥሩ ነፋሻ አየር ይከተላል። እንዲህ እያለ ፀሐይ እስክትጠልቅ ያለው ግዜ ቀን ይባላል። የሌሊት ዶሮ ቀኑን የሚያስጀምረውም ይኖራል። ውቢቱ ጀንበር ስትጠልቅ ጨረቃ እና ክዋክብት ምሽቱን ያስጌጡታል።
አንድ ሰው ቀኔን አታበላሸው ሲል፦ በንግግር ወይም በድርጊትህ አታስቀየመኝ፣ አታስከፋኝ ወይም አታናደኝ ለማለት ይሆናል።
የፀሐይ መውጣትን የአእዋፋት ዝማሬን ወይም የንፋስ መንፈስን አታበላሽብኝ ማለቱ አይመስለኝም። እነዚህን ድንቅ ስጦታዎች እስካሁን ሰው ሊያበላሻቸው ባለመቻሉ በነጻ ማጣጣም ብሌን።
አትነጅሰኝ አትልከፈኝ ማለቱ ነው።
በጠዋት አትጨቅጭቀኝ አትነዝንዘኝ ማለቱ ነው።