እያንዳንዱ ሰው ልዩ ቢሆንም፣ ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ እና አንድ ሰው በቀላሉ ሊያደርጋቸው የሚችላቸው ልምዶች።
- ውኃን በአግባቡ መጠጣት። በአግባቡ ሲባል ቅምስ ቅምስ ማደረግ ጎጂ ልማድ ነው።
- እንቅስቃሴ ማድረግ፣ የእግር መንገድ ማድረግ
- በቂ እንቅልፍ፣ እረፍት ማድረግ
- በቀዝቃዛ ወይም ለሰስ ባለ ውኃ መታጠብ። ሙቅ ውሃን አለማዘውተር
- ከመተኛት 3 ወይም 4 ሰዓት በፊት መመገብ
- ወደአልጋ ሊተኙ ሲሉ ውሃ መጠጣት
- ምግብን በደንብ አድቅቆ መዋጥ
- ትኩስ ነገር ከምግብ ጋር አለመጠጣት
ከሱስ እራስን መጠበቅ
የራስን እና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ