-
- በአንድ መስሪያ ቤት ውስጥ ደስተኛ የሆነን ሰራተኛ በምን ማወቅ ይቻላል?
-
- በስራው ደስተኛ የሆነስ ሰራተኛ ስኬታማ ነው ማለት ይቻላል?
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ደስተኛ ሁሌም ስኬታማ ነው። ስኬታማ ግን ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም።
ደስተኛ ሰራተኛ ስራውን ያከብራል። አይነጫነጭም። አሳቡን በርጋታ ያስረዳል። እኔ ብቻ ልክ ነኝ አይልም።