በኢትዮጵያ በአንጻራዊነት ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከተሞችን ከቻላችሁ ጠቁሙኝ እባካችሁ።
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ለኑሮ ምቹ መሆንን እንዴት እንደምትገመግመው ባላውቅም፦ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኑሮ ምቹነት መመዘኛ የተቀመጡት ውስጥ የተወሰኑትን ለመጥቀስ
1. የጤና እንክብካቤ አቅርቦት
2. የመሰረተ ልማት አቅርቦት
3. የትምህርት አቅርቦት
4. የባሕል እና አካባቢ ተስማሚነት
5. ሰላም እና መረጋጋት
6. ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣ ምግብ እና መጠለያ ወዘተ
በነዚህ መስፈርት በየአመቱ የአለማችን ከተሞች ይመዘናሉ።
በዚህ መስፈርት መሰረት የኢትዮጵያ ከተሞች ምቹነታቸውን እራስህ መገመት ትችላለህ።
መስፈርቱ አንተን የማይስማማህ ከሆነ የራስህን መመዘኛ አውጥተህ በዛ መሰረት የሚሻልህን መምረጥ ትችላለህ።