ከአመታት በፊት ወደሰሜን ተራሮች በቡድን በሄድንበት ጊዜ፤ ዋልያ እና ጭላዳ ዝንጀሮን ለማየት ችለን ነበር። ቀይ ቀበሮን ወደ ባሌ ሄደን ለማየት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካልንም። እንጣጥ፣ እንጣጥ እያሉ አየር ላይ ተንሳፍፈው ወደምድር እየተመለሱ የሚጫወቱ አጋዘን፣ የወንድዬው አጋዘን ቀንዱ ከሰውነቱ የሚረዝም ይመስላል። የሜዳ ...Read more
Home/ጠቅላላ
Rafoon Latest Questions
የመሰንቆ ድምጽ ይመስጠኛል። በገና ይነዝረኛል። ዋሽንት ያረጋጋኛል። በገጠር የሚኖር አያቴ ስለዋሽንት የነገረኝ ታሪክ እስካሁን ለማመን ይከብደኛል። አያቴ እንደነገረኝ፤ የእረኛን ዋሽንት ለመስማት የሚመጣ ነብር አለ አለኝ። እረኞች ድንገት ረስተውት ዋሽንት ሳይነፉ ከዋሉ፤ ነብሩ ወደሰፈር ዘልቆ ጎጆ ጣራ ላይ ይወጣና፤ የጎጆውን ክዳን ...Read more
ቡና በቀን ቢያንስ ሶስቴ እጠጣለሁ። ጠዋት እንደነቃሁ በባዶ ሆዴ፣ ረፈድ ሲል እና ማታ ከመተኛቴ በፊት። እነዚህ የማይቀሩ ናቸው። በመካከል ባገኘሁት አጋጣሚ ቡናን በቃኝ ማለት አልችልም። ከዓመት በፊት የጠዋቱን እና የማታውን እርግፍ አርጌ ተውኩ። ሌላውን ሰአት እጠጣለሁ። ኪሎየ የጠዋት እና ማታ ...Read more
ኢትዮጵያ በአድዋ የጣሊያን ዘመናዊ ጦር እንድታሸንፍ ያስቻላት ምስጢሩ ምንድነው? ጦርነቱስ ለምን አድዋ ተካሔደ? ሌላ የአገሪቱ ክፍል መካሔድ አይችልም ነበር?
ጠንካራ አስተዳደር መለኪያው ምንድነው? አስተዳደር ስንል ቤት፣ ድርጅት ወይም አገርን ማስተዳደር ሊሆን ይችላል።
ክርስትና ከመግባቱ በፊት በኢትዮጵያ የአይሁድ አማኞች ይኖሩ ነበር ሲባል ምን ማለት ነው?