Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?
በኢትዮጵያ አውድ፥ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ዘረኛ አይባልም። ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ሱማሌ፣ አፋር... 83ቱ ብሔር ብሔረሰቦች ነኝ ያለ ዘረኛ ይባላል። ይገርማል። ዘረኛ ላለመሆን ፦ በኢትዮጵያዊ ዘረኛ ውስጥ መደበቅ ነው መፍትሄው።
በኢትዮጵያ አውድ፥ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ዘረኛ አይባልም። ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ሱማሌ፣ አፋር… 83ቱ ብሔር ብሔረሰቦች ነኝ ያለ ዘረኛ ይባላል። ይገርማል።
ዘረኛ ላለመሆን ፦ በኢትዮጵያዊ ዘረኛ ውስጥ መደበቅ ነው መፍትሄው።
See lessአንድ ቤት ፈርሷል የሚባለው ምን ሲሆን ነው?
የፈረሰ ቤት መገለጫው ፦ ግርግዳና ጣሪያ ያለው ከሆነ፦ ግርግዳና ጣሪያው ይፈርሳል፥ ይወድቃል። ነዋሪዎቹን ከዝናብ፥ ከነፋስ፥ ከብርድ እና ከመሳሰሉት መከላከል ስለማይችል፥ ነዋሪዎቹ ጥለውት ይኼዳሉ። ግርግዳና ጣሪያው ከመውደቁ በፊት በርካታ ባህሪያትን ያሳያል። መግባባት እይቻለም፣ ተገደህ እንጂ ፈቅደህ እና ወደህ ስለማትኖር ግርግዳውን እንደ ፍልፈል እራስህ ሰርስረህ ታፈርሰዋለህ።
የፈረሰ ቤት መገለጫው ፦ ግርግዳና ጣሪያ ያለው ከሆነ፦ ግርግዳና ጣሪያው ይፈርሳል፥ ይወድቃል። ነዋሪዎቹን ከዝናብ፥ ከነፋስ፥ ከብርድ እና ከመሳሰሉት መከላከል ስለማይችል፥ ነዋሪዎቹ ጥለውት ይኼዳሉ።
ግርግዳና ጣሪያው ከመውደቁ በፊት በርካታ ባህሪያትን ያሳያል። መግባባት እይቻለም፣ ተገደህ እንጂ ፈቅደህ እና ወደህ ስለማትኖር ግርግዳውን እንደ ፍልፈል እራስህ ሰርስረህ ታፈርሰዋለህ።
See lessየአስተዳደር ጥንካሬ መለኪያው ምንድነው?
ጠንካራ አስተዳደር ከራሱ በላይ የሆነ ስርዐት ይገነባል። ምሳሌ ጃንሆይ - ቀኃሥ፥ ከስልጣን ቢወርዱም ጠንካራ አስተዳደር ስለነበረ ኢትዮጵያ ቀጠለች። እሳቸው ኖሩም አልኖሩም አገሪቷ እንዳለች ቀጠለች። መንግስቱ ከስልጣን ወረደ ፥ ኤርትራ ተገነጠለች። ከራሱ የበለጠ አስተዳደር ስላልነበረ ኤርትራ ተገነጠለች፥ ኢትዮጵያም ተቆረሰች። መንግስቱ ሲሄድ ኤርትራ ሄደች። የወያኔ ኢህአዴግ አስተዳደር እንደምታየው ነው። ህወሓት ከስልጣን ሲወርድ፣ ምስቅልቅሉ ወጣ። በሂደት ማ ከማ ወዴት እRead more
ጠንካራ አስተዳደር ከራሱ በላይ የሆነ ስርዐት ይገነባል። ምሳሌ ጃንሆይ – ቀኃሥ፥ ከስልጣን ቢወርዱም ጠንካራ አስተዳደር ስለነበረ ኢትዮጵያ ቀጠለች። እሳቸው ኖሩም አልኖሩም አገሪቷ እንዳለች ቀጠለች።
መንግስቱ ከስልጣን ወረደ ፥ ኤርትራ ተገነጠለች። ከራሱ የበለጠ አስተዳደር ስላልነበረ ኤርትራ ተገነጠለች፥ ኢትዮጵያም ተቆረሰች። መንግስቱ ሲሄድ ኤርትራ ሄደች።
የወያኔ ኢህአዴግ አስተዳደር እንደምታየው ነው። ህወሓት ከስልጣን ሲወርድ፣ ምስቅልቅሉ ወጣ። በሂደት ማ ከማ ወዴት እንደሚሄድ እናያለን።
ባጭሩ ጠንካራ አስተዳደር ማለት ለራስህ ብቻ የሚመች ስርዓት መገንባት ብቻ ሳይሆን፥ የሰው ልጅ ለሆነ ሁሉ ፦ እንዲሁም ለፍጥረት ሁሉ የሚሆን አስተዳደር መገንባት ይመስለኛል።
See less