-
- አክሲዮን ወይም ድርሻ ምንድነው?
-
- አክሲዮን ወይም ድርሻ መሸጥ የሚችል ድርጅት ምን ያሟላ ነው?
-
- የአንድ ድርሻ ዋጋ እንዴት ነው ሚተመነው?
-
- የድርሻን ወይም የአክሲዮን ግብይትን የሚቆጣጠር እና የመቆጣጠር ስልጣን ያለው የትኛው አካል ነው?
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
በእንግሊዘኛው ስቶክ ማርኬት ስለሚሉት መሰለኝ የጠየቅሽው።
1. ድርሻ መሸጥ የሚችል፤ መሸጥ የፈለገ የታወቀ ድርጅት፤ እራሱን ለሽያጭ ያቀርባል። የሚያቀርበውን የድርሻ ብዛት እና የአንድ ድርሻ ዋጋ ያሳውቃል። የፈለገ ይገዛል። ድርጅቱ ካተረፈ ያተርፋል። ከከሰረ የከስራል። የድርሻ ባለቤት በፈለገው ግዜ የራሱን ድርሻ መሸጥ ይችላል።
2. የታወቀ ድርጅት ሲባል እራሱን በ ESX / በኢትዮጵያ የደህንነት ግብይት የተመዘገበ፤
3. ሃላፊነቱን ወስዶ የሚቆጣጠር ESX ይመስለኛል።
4. አክሲዮን – የጋራ ማኅበር ወይም ገንዘብ በማዋጣት የሚመሰረት ድርጅት ነው። በአክሲዮን የተመሰረተ ድርጅት እራሱን ለድርሻ ገበያ ማቅረብ ይችላል።