ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ የሚለው ተረት እና ምሳሌ ፤ ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ በእጁ በደጁ ነው ለማለት የተነገረ ነው?
ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ የሞላለት ነው ለማለት ነው?
Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ግልጽ ፍቺ – ገንዘብ ካለህ ሁሉን ማሳካት ትችላለህ። ስጋዊ ጥቅምን ማሟላት።
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ድብቅ ፍቺ፥ ገንዘብ/ግንዛቤ በተለይ መንፈሳዊ ግንዛቤ ካለ በሰማይ/ወደ ፈጣሪ የሚያደርስ መንገድ አለ። ግንዛቤ ዘላለማዊ ሒወት/ ሰማያዊ መንገድን ያጎናጽፋል።