Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
አንድ ቤት ፈርሷል የሚባለው ምን ሲሆን ነው?
የፈረሰ ቤት ቀላዋጭ፣ ወሬኛ እና ቅዠታም ይበዛዋል።
የፈረሰ ቤት ቀላዋጭ፣ ወሬኛ እና ቅዠታም ይበዛዋል።
See lessዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?
እሷ ዘረኛ ናት ከተባለ ፤ አስተሳሰቧ ብሔራዊ የሆነ ማለት ነው።
እሷ ዘረኛ ናት ከተባለ ፤ አስተሳሰቧ ብሔራዊ የሆነ ማለት ነው።
See lessኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት የማሸነፏ ቁልፍ ምክኒያቱ ምንድነው?
በሴሜን ስለመጣ ከአስመራ እየገፋ መጥቶ አድዋ ላይ ሰፈረ። ረጅም ግዜ የተካሄደ ጦርነት ኡይደለም። አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢሆን ነው። የጣሊያን ጦር ትጥቅና ስንቅ አቅርቦት ጨረሰ። ከዚህ በላይ የመዋጋት አቅም አልነበረውም።
በሴሜን ስለመጣ ከአስመራ እየገፋ መጥቶ አድዋ ላይ ሰፈረ።
ረጅም ግዜ የተካሄደ ጦርነት ኡይደለም። አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢሆን ነው።
የጣሊያን ጦር ትጥቅና ስንቅ አቅርቦት ጨረሰ። ከዚህ በላይ የመዋጋት አቅም አልነበረውም።
See lessቀኔን አታበላሸው ማለት ምን ማለት ነው?
በጠዋት አትጨቅጭቀኝ አትነዝንዘኝ ማለቱ ነው።
በጠዋት አትጨቅጭቀኝ አትነዝንዘኝ ማለቱ ነው።
See less