Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ግልጽ ፍቺ - ገንዘብ ካለህ ሁሉን ማሳካት ትችላለህ። ስጋዊ ጥቅምን ማሟላት። ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ድብቅ ፍቺ፥ ገንዘብ/ግንዛቤ በተለይ መንፈሳዊ ግንዛቤ ካለ በሰማይ/ወደ ፈጣሪ የሚያደርስ መንገድ አለ። ግንዛቤ ዘላለማዊ ሒወት/ ሰማያዊ መንገድን ያጎናጽፋል።
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ግልጽ ፍቺ – ገንዘብ ካለህ ሁሉን ማሳካት ትችላለህ። ስጋዊ ጥቅምን ማሟላት።
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ፦ ድብቅ ፍቺ፥ ገንዘብ/ግንዛቤ በተለይ መንፈሳዊ ግንዛቤ ካለ በሰማይ/ወደ ፈጣሪ የሚያደርስ መንገድ አለ። ግንዛቤ ዘላለማዊ ሒወት/ ሰማያዊ መንገድን ያጎናጽፋል።
See lessየአስተዳደር ጥንካሬ መለኪያው ምንድነው?
አስቤው አላውቅም ነበር። ጠንካራ አስተዳደር ጃንሆይ ላይ አከተመ ነው ምትለኝ?
አስቤው አላውቅም ነበር። ጠንካራ አስተዳደር ጃንሆይ ላይ አከተመ ነው ምትለኝ?
See lessአንድ ቤት ፈርሷል የሚባለው ምን ሲሆን ነው?
የፈረሰ ቤት አንዱ መገለጫው እራስ ወዳድነት። እራሱን የሚወድ ለሌላው ግድ የሌለው፣ የሌላው ጭንቀትም ሆነ ሀዘን ግድ የማይለው። የሌላው ማግኘት የማያስደስተው እንዲህ እንዲህ እያሉ ብዙ መዘርዘር ይቻላል።
የፈረሰ ቤት አንዱ መገለጫው እራስ ወዳድነት። እራሱን የሚወድ ለሌላው ግድ የሌለው፣ የሌላው ጭንቀትም ሆነ ሀዘን ግድ የማይለው። የሌላው ማግኘት የማያስደስተው እንዲህ እንዲህ እያሉ ብዙ መዘርዘር ይቻላል።
See lessሰርግ በብዛት በጥር ወር የሚደረገው ለምንድነው?
ከ 13ቱ ወራቶች በተለየ ጥር ወር ለጋብቻ የሚመረጥበት ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩት ይሆናል። ኅዳር የታጨደ እስከ ታኅሳስ አጋማሽ ድረስ ተወቅቶ ጎተራ ይገባል። ጥር ላይ ጎተራ ሙሉ ነው። ተድላ ደስታ ለማድረግ ይመቻል። በተጨማሪም ሀይማኖታዊ ማብራሪያ ይኖረው ይሆናል። ጥር ላይ ወሩን ሁሉ ሀይማኖታዊ ክብረ በዐል አለ። ምናልባት ጥንዶችን ለማጣመር ከሌሎቹ ወራት በተለየ ምቹ ጊዜ ይሆናል።
ከ 13ቱ ወራቶች በተለየ ጥር ወር ለጋብቻ የሚመረጥበት ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩት ይሆናል።
ኅዳር የታጨደ እስከ ታኅሳስ አጋማሽ ድረስ ተወቅቶ ጎተራ ይገባል። ጥር ላይ ጎተራ ሙሉ ነው። ተድላ ደስታ ለማድረግ ይመቻል።
በተጨማሪም ሀይማኖታዊ ማብራሪያ ይኖረው ይሆናል። ጥር ላይ ወሩን ሁሉ ሀይማኖታዊ ክብረ በዐል አለ። ምናልባት ጥንዶችን ለማጣመር ከሌሎቹ ወራት በተለየ ምቹ ጊዜ ይሆናል።
See lessሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል
እንደተርጓሚው ነው። ሆዳም የሆነ እና ለሌብነቱ ማጣቀሻ የፈለገ ሲተረጉመው ፦ ሲሾም ያልሰረቀ ሲሻር ይቆጨዋል ለማለት የተነገረ ይመስለዋል። ሌብነትን ተጠያፊ ማኅበረሰብ ፥ ሃብት የሃጢእት ስር የሚመስለው ሲተረጉመው ፥ መብላት መጠጣት ማለት የስራ እቅዱን ማሳካት የሹመት ሀላፊነቱን መወጣት ነው ብሎ ስለሚያስብ ። የሹመት ዘመኑ ሲያበቃ ይኼን ሳላደርግ ብሎ እንዳይቆጨው። ይህ ማኀበረሰብ ሲተረጉመው፦ ሲሾም ያልሰራ ሲሻር ይቆጨዋል ብሎ ይተረጉመዋል።
እንደተርጓሚው ነው። ሆዳም የሆነ እና ለሌብነቱ ማጣቀሻ የፈለገ ሲተረጉመው ፦ ሲሾም ያልሰረቀ ሲሻር ይቆጨዋል ለማለት የተነገረ ይመስለዋል።
See lessሌብነትን ተጠያፊ ማኅበረሰብ ፥ ሃብት የሃጢእት ስር የሚመስለው ሲተረጉመው ፥ መብላት መጠጣት ማለት የስራ እቅዱን ማሳካት የሹመት ሀላፊነቱን መወጣት ነው ብሎ ስለሚያስብ ። የሹመት ዘመኑ ሲያበቃ ይኼን ሳላደርግ ብሎ እንዳይቆጨው። ይህ ማኀበረሰብ ሲተረጉመው፦ ሲሾም ያልሰራ ሲሻር ይቆጨዋል ብሎ ይተረጉመዋል።