Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት የማሸነፏ ቁልፍ ምክኒያቱ ምንድነው?
ጊዜውም ሁኔታውም አመቺ አልነበረም። መንገድ የለም። ጣሊያን ወዴት እንደሚሄድ በምን ያውቃል መሪ ከሌለው? አሁን ሳተላይት እና ድሮን በቂ ነው። ህግ እና ሰብአዊነት ይዧቸው እንጂ በቆሎ እና ስንዴ ከምትለምነው አገር ተዋግተህ እንዴት ነው ምታሸንፈው? በዛ ዘመን አገሪቷም እራሷን የቻሎች ከ85 በመቶ በላይ ነዋሪው ገበሬ እና ከሌላ የሙይፈለግ ነበር።
ጊዜውም ሁኔታውም አመቺ አልነበረም። መንገድ የለም። ጣሊያን ወዴት እንደሚሄድ በምን ያውቃል መሪ ከሌለው?
አሁን ሳተላይት እና ድሮን በቂ ነው። ህግ እና ሰብአዊነት ይዧቸው እንጂ በቆሎ እና ስንዴ ከምትለምነው አገር ተዋግተህ እንዴት ነው ምታሸንፈው?
በዛ ዘመን አገሪቷም እራሷን የቻሎች ከ85 በመቶ በላይ ነዋሪው ገበሬ እና ከሌላ የሙይፈለግ ነበር።
See lessደስተኛ የሆነን ሰራተኛ እንዴት ማወቅ ይቻላል?
ደስተኛ ሁሌም ስኬታማ ነው። ስኬታማ ግን ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም። ደስተኛ ሰራተኛ ስራውን ያከብራል። አይነጫነጭም። አሳቡን በርጋታ ያስረዳል። እኔ ብቻ ልክ ነኝ አይልም።
ደስተኛ ሁሌም ስኬታማ ነው። ስኬታማ ግን ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም።
ደስተኛ ሰራተኛ ስራውን ያከብራል። አይነጫነጭም። አሳቡን በርጋታ ያስረዳል። እኔ ብቻ ልክ ነኝ አይልም።
See lessጤናን ለማሻሻል የሚረዱ ቀላል ልማዶች ብንከተላቸው የሚረዱ?
ከሱስ እራስን መጠበቅ የራስን እና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ
ከሱስ እራስን መጠበቅ
See lessየራስን እና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ
ቁርስ ሳይበሉ ቡናን መጠጣት ጎጂ ልማድ ነው?
የሱስ ጠቃሚ ስራ ብቻ ነው። አሱም ሲበዛ አካላዊ ጉዳት ያመጣል። በባዶ ሆድህ ቡና መጠጣትህ ምናልባት ቁርስ እንዳትበላ ቆልፎህ ይሆናል። የኼም በሂደት የሰውነት መጎዳት፤ መክሳት ወይም ክብደት መቀነስ አስከትሎብህ ይሆናል። ቡናውን ስታቆም ቁርስ በአግባቡ መብላት ስትጀምር፤ ሰውነትህም በካፊን ከመወጠር በማረፉ በቂ እንቅልፍ እያገኘህ ይሆናል። ሰውነትህም እራሱን መጠገን ጀምሮ ይሆናል። ውፍረትህ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይሆን ጠብቀው። በተረፈ ጤነኛ እስከሆንክ ድረስ የሚያሳስብ ነገRead more
የሱስ ጠቃሚ ስራ ብቻ ነው። አሱም ሲበዛ አካላዊ ጉዳት ያመጣል።
በባዶ ሆድህ ቡና መጠጣትህ ምናልባት ቁርስ እንዳትበላ ቆልፎህ ይሆናል። የኼም በሂደት የሰውነት መጎዳት፤ መክሳት ወይም ክብደት መቀነስ አስከትሎብህ ይሆናል።
ቡናውን ስታቆም ቁርስ በአግባቡ መብላት ስትጀምር፤ ሰውነትህም በካፊን ከመወጠር በማረፉ በቂ እንቅልፍ እያገኘህ ይሆናል። ሰውነትህም እራሱን መጠገን ጀምሮ ይሆናል። ውፍረትህ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይሆን ጠብቀው።
በተረፈ ጤነኛ እስከሆንክ ድረስ የሚያሳስብ ነገር የለም። የሚያሳስብ ነገር ካለ ሐኪም ማማከር ነው።
See lessበቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ሊለመድ የሚችል ባሕላዊ የሙዚቃ መሳሪያ የቱ ነው?
ቀላል የሚባል ባይኖርም፤ እንደየሰው ቢወሰንም፤ ማሲንቆ የሚከብድ ይመስለኛል።
ቀላል የሚባል ባይኖርም፤ እንደየሰው ቢወሰንም፤ ማሲንቆ የሚከብድ ይመስለኛል።
See lessበኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳት መገኛቸው የት ነው?
ጥቁር አንበሳ ፦ ባሌ መገኛው ጥቁር አውራሪስ፦ አዋሽ ስምጥ ሸሎቆ የነበረ ወደ ኦሞ ወንዝ የሸሸ በመጨረሻም ከኢትዮጵያ የጠፋ ይመስለኛል ዝሆን፦ ጅንካ እና ኦሞ አካባቢ የሚገኝ። የወፍ እና የአይጥ ዘር ቆጥረህ አትጨርስም። ጥንዚዛ፦ አሁን አለ ይሆን ጥቁር ከንብ ሰባት እጥፍ ገዘፍ ያለ። ትኋን፥ በማላታይን ገድለን ለመጨረስ የታገልን መዥገር ቁንጫ እነዚህ ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ ቦታ ይኖሩ ይሆን
ጥቁር አንበሳ ፦ ባሌ መገኛው
See lessጥቁር አውራሪስ፦ አዋሽ ስምጥ ሸሎቆ የነበረ ወደ ኦሞ ወንዝ የሸሸ በመጨረሻም ከኢትዮጵያ የጠፋ ይመስለኛል
ዝሆን፦ ጅንካ እና ኦሞ አካባቢ የሚገኝ።
የወፍ እና የአይጥ ዘር ቆጥረህ አትጨርስም።
ጥንዚዛ፦ አሁን አለ ይሆን ጥቁር ከንብ ሰባት እጥፍ ገዘፍ ያለ።
ትኋን፥ በማላታይን ገድለን ለመጨረስ የታገልን
መዥገር
ቁንጫ
እነዚህ ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ ቦታ ይኖሩ ይሆን
አክሲዮን ወይም የድርሻ ገበያ ምንድነው?
በእንግሊዘኛው ስቶክ ማርኬት ስለሚሉት መሰለኝ የጠየቅሽው። 1. ድርሻ መሸጥ የሚችል፤ መሸጥ የፈለገ የታወቀ ድርጅት፤ እራሱን ለሽያጭ ያቀርባል። የሚያቀርበውን የድርሻ ብዛት እና የአንድ ድርሻ ዋጋ ያሳውቃል። የፈለገ ይገዛል። ድርጅቱ ካተረፈ ያተርፋል። ከከሰረ የከስራል። የድርሻ ባለቤት በፈለገው ግዜ የራሱን ድርሻ መሸጥ ይችላል። 2. የታወቀ ድርጅት ሲባል እራሱን በ ESX / በኢትዮጵያ የደህንነት ግብይት የተመዘገበ፤ 3. ሃላፊነቱን ወስዶ የሚቆጣጠር ESX ይመስለኛል። 4Read more
በእንግሊዘኛው ስቶክ ማርኬት ስለሚሉት መሰለኝ የጠየቅሽው።
1. ድርሻ መሸጥ የሚችል፤ መሸጥ የፈለገ የታወቀ ድርጅት፤ እራሱን ለሽያጭ ያቀርባል። የሚያቀርበውን የድርሻ ብዛት እና የአንድ ድርሻ ዋጋ ያሳውቃል። የፈለገ ይገዛል። ድርጅቱ ካተረፈ ያተርፋል። ከከሰረ የከስራል። የድርሻ ባለቤት በፈለገው ግዜ የራሱን ድርሻ መሸጥ ይችላል።
2. የታወቀ ድርጅት ሲባል እራሱን በ ESX / በኢትዮጵያ የደህንነት ግብይት የተመዘገበ፤
3. ሃላፊነቱን ወስዶ የሚቆጣጠር ESX ይመስለኛል።
4. አክሲዮን – የጋራ ማኅበር ወይም ገንዘብ በማዋጣት የሚመሰረት ድርጅት ነው። በአክሲዮን የተመሰረተ ድርጅት እራሱን ለድርሻ ገበያ ማቅረብ ይችላል።
See lessዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?
ዘረኛ እራሱን አብዝቶ ይወዳል። በሰው ጫማ ውስጥ ሆኖ ማሰብ አይችልም። ዘረኛ ጥቅመኛ ነው። ዘረኛ አለመሆን ይቻላል። ሁሉን አንድ አድርጎ በማየት።
ዘረኛ እራሱን አብዝቶ ይወዳል። በሰው ጫማ ውስጥ ሆኖ ማሰብ አይችልም።
ዘረኛ ጥቅመኛ ነው።
ዘረኛ አለመሆን ይቻላል። ሁሉን አንድ አድርጎ በማየት።
See lessየገንዘብ ወይም የዋጋ ግሽበት እንዴት ይከሰታል?
ቤላ ገንዘብ ስለታተመ ብቻ አይደለም ከአቅርቦት በላይ በገበያው የሚዘዋወረው። ኢኮኖሚው ጥሩ በነበረበት ወቅት የታተመው ገንዘብ በገበያ እንዳለ መሆኑን አትዘንጊ። ምናልባት ያንን የታተመ ገንዘብ ኢኮኖሚውን ለማመጣጠን ከገበያ ሰብስቦ ማስወገድ ነው ሚሻለው ወይስ በገበያው ያለውን ገንዘብ የመግዛት አቅም ማዳከም። እሱ የምርጫ ጉዳይ የሚሆን ይመስለኛል።
ቤላ ገንዘብ ስለታተመ ብቻ አይደለም ከአቅርቦት በላይ በገበያው የሚዘዋወረው።
ኢኮኖሚው ጥሩ በነበረበት ወቅት የታተመው ገንዘብ በገበያ እንዳለ መሆኑን አትዘንጊ።
ምናልባት ያንን የታተመ ገንዘብ ኢኮኖሚውን ለማመጣጠን ከገበያ ሰብስቦ ማስወገድ ነው ሚሻለው ወይስ በገበያው ያለውን ገንዘብ የመግዛት አቅም ማዳከም። እሱ የምርጫ ጉዳይ የሚሆን ይመስለኛል።
See lessቀኔን አታበላሸው ማለት ምን ማለት ነው?
ቀን ፀሐይ ስትወጣ ይጀምራል። አእዋፍ ልዩ የንጋት ዝማሬያቸውን ያሰማሉ። የጠዋት ጥሩ ነፋሻ አየር ይከተላል። እንዲህ እያለ ፀሐይ እስክትጠልቅ ያለው ግዜ ቀን ይባላል። የሌሊት ዶሮ ቀኑን የሚያስጀምረውም ይኖራል። ውቢቱ ጀንበር ስትጠልቅ ጨረቃ እና ክዋክብት ምሽቱን ያስጌጡታል። አንድ ሰው ቀኔን አታበላሸው ሲል፦ በንግግር ወይም በድርጊትህ አታስቀየመኝ፣ አታስከፋኝ ወይም አታናደኝ ለማለት ይሆናል። የፀሐይ መውጣትን የአእዋፋት ዝማሬን ወይም የንፋስ መንፈስን አታበላሽብኝ ማለቱRead more
ቀን ፀሐይ ስትወጣ ይጀምራል። አእዋፍ ልዩ የንጋት ዝማሬያቸውን ያሰማሉ። የጠዋት ጥሩ ነፋሻ አየር ይከተላል። እንዲህ እያለ ፀሐይ እስክትጠልቅ ያለው ግዜ ቀን ይባላል። የሌሊት ዶሮ ቀኑን የሚያስጀምረውም ይኖራል። ውቢቱ ጀንበር ስትጠልቅ ጨረቃ እና ክዋክብት ምሽቱን ያስጌጡታል።
አንድ ሰው ቀኔን አታበላሸው ሲል፦ በንግግር ወይም በድርጊትህ አታስቀየመኝ፣ አታስከፋኝ ወይም አታናደኝ ለማለት ይሆናል።
የፀሐይ መውጣትን የአእዋፋት ዝማሬን ወይም የንፋስ መንፈስን አታበላሽብኝ ማለቱ አይመስለኝም። እነዚህን ድንቅ ስጦታዎች እስካሁን ሰው ሊያበላሻቸው ባለመቻሉ በነጻ ማጣጣም ብሌን።
See less