Lost your password? Please enter your email address. You will receive a link and will create a new password via email.
Please briefly explain why you feel this question should be reported.
Please briefly explain why you feel this answer should be reported.
Please briefly explain why you feel this user should be reported.
ዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?
ዘረኛ ሳይንሳዊ ትርጉም ይኖረዋል። ዘረኛ ወገንተኛ ነው። በደረጃ እና በተዋረድ ያስተናግዳል። ምሳሌ፥ ጉዳይ ማስተናገድ ላይ፤ ቀድሞ የመጣ ለመስተናገድ እየጠበቀ እያለ አዲስ ለመጣ «ወገኑ» ቅድሚያ ይሰጣል።
ዘረኛ ሳይንሳዊ ትርጉም ይኖረዋል።
ዘረኛ ወገንተኛ ነው። በደረጃ እና በተዋረድ ያስተናግዳል።
ምሳሌ፥ ጉዳይ ማስተናገድ ላይ፤ ቀድሞ የመጣ ለመስተናገድ እየጠበቀ እያለ አዲስ ለመጣ «ወገኑ» ቅድሚያ ይሰጣል።
See lessለመኖር ቀላል እና ምቹ የሆኑ ከተሞች በኢትዮጵያ ካሉ ጠቁሙኝ።
ለኑሮ ምቹ መሆንን እንዴት እንደምትገመግመው ባላውቅም፦ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኑሮ ምቹነት መመዘኛ የተቀመጡት ውስጥ የተወሰኑትን ለመጥቀስ 1. የጤና እንክብካቤ አቅርቦት 2. የመሰረተ ልማት አቅርቦት 3. የትምህርት አቅርቦት 4. የባሕል እና አካባቢ ተስማሚነት 5. ሰላም እና መረጋጋት 6. ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣ ምግብ እና መጠለያ ወዘተ በነዚህ መስፈርት በየአመቱ የአለማችን ከተሞች ይመዘናሉ። በዚህ መስፈርት መሰረት የኢትዮጵያ ከተሞች ምቹነታቸውን እራስህ መገመት ትችላለህ።Read more
ለኑሮ ምቹ መሆንን እንዴት እንደምትገመግመው ባላውቅም፦ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኑሮ ምቹነት መመዘኛ የተቀመጡት ውስጥ የተወሰኑትን ለመጥቀስ
1. የጤና እንክብካቤ አቅርቦት
2. የመሰረተ ልማት አቅርቦት
3. የትምህርት አቅርቦት
4. የባሕል እና አካባቢ ተስማሚነት
5. ሰላም እና መረጋጋት
6. ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣ ምግብ እና መጠለያ ወዘተ
በነዚህ መስፈርት በየአመቱ የአለማችን ከተሞች ይመዘናሉ።
በዚህ መስፈርት መሰረት የኢትዮጵያ ከተሞች ምቹነታቸውን እራስህ መገመት ትችላለህ።
መስፈርቱ አንተን የማይስማማህ ከሆነ የራስህን መመዘኛ አውጥተህ በዛ መሰረት የሚሻልህን መምረጥ ትችላለህ።
See lessቀኔን አታበላሸው ማለት ምን ማለት ነው?
አትነጅሰኝ አትልከፈኝ ማለቱ ነው።
አትነጅሰኝ አትልከፈኝ ማለቱ ነው።
See lessሰርግ በብዛት በጥር ወር የሚደረገው ለምንድነው?
የጥር ትዳር "የአብርሃም እና የሳራ" ይሆናል ተብሎ በተለምዶ ስለሚታመን ነው።
የጥር ትዳር “የአብርሃም እና የሳራ” ይሆናል ተብሎ በተለምዶ ስለሚታመን ነው።
See lessአንድ ቤት ፈርሷል የሚባለው ምን ሲሆን ነው?
የፈረሰ ቤት መገለጫው ነዋሪዎቹ ድርሻቸውን ለመካፈል ፍርድ ቤት ሲመላለሱ ወይም በየፊናቹው ጠበቃ ሲፈልጉ ካየህ ያው ቤቱ ፈርሷል ማለት ነው። ዳኛው በሽማግሌ መፍታት የምትችሉት ከሆነ ብሎ ሽማግሌ ፈልጉ ይላል። ሽማግሌውም የናንተን ጉዳይ በማየቴ ምንድነው ድርሻዬ ይላል። መፍትሄ ሁሉ ድርሻውን ፈላጊ ነው።
የፈረሰ ቤት መገለጫው ነዋሪዎቹ ድርሻቸውን ለመካፈል ፍርድ ቤት ሲመላለሱ ወይም በየፊናቹው ጠበቃ ሲፈልጉ ካየህ ያው ቤቱ ፈርሷል ማለት ነው።
ዳኛው በሽማግሌ መፍታት የምትችሉት ከሆነ ብሎ ሽማግሌ ፈልጉ ይላል። ሽማግሌውም የናንተን ጉዳይ በማየቴ ምንድነው ድርሻዬ ይላል። መፍትሄ ሁሉ ድርሻውን ፈላጊ ነው።
See lessእምነት እና ኢትዮጵያ
አይሁድ እምነት ቀደምት ነው ሲባል ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ክርስትና የለም። የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብቻ ናቸው ሚኖሩት። ክርስቶስን / አዲስ ኪዳንን የተቀበሉት ክርስቲያን ተባሉ። ክርስቲያኖች በነቢያት ዘመን በአለም ላይ እንዳሉ ታስቦ ለንጽጽር መቅረቡ አግባብ አይመስለኝም። ክርስቶስን የተቀበሉት ቀደምት ተብለው የተጠቀሱት አይሁዳዊያን ክርስቲያን ስለሚባሉ፤ አንዱን የቀደመ አንዱን የተከተለ ማድረጉ የሚያስኬድ አይመስለኝም።
አይሁድ እምነት ቀደምት ነው ሲባል ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ክርስትና የለም። የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብቻ ናቸው ሚኖሩት።
ክርስቶስን / አዲስ ኪዳንን የተቀበሉት ክርስቲያን ተባሉ።
ክርስቲያኖች በነቢያት ዘመን በአለም ላይ እንዳሉ ታስቦ ለንጽጽር መቅረቡ አግባብ አይመስለኝም። ክርስቶስን የተቀበሉት ቀደምት ተብለው የተጠቀሱት አይሁዳዊያን ክርስቲያን ስለሚባሉ፤ አንዱን የቀደመ አንዱን የተከተለ ማድረጉ የሚያስኬድ አይመስለኝም።
See less