ከአመታት በፊት ወደሰሜን ተራሮች በቡድን በሄድንበት ጊዜ፤ ዋልያ እና ጭላዳ ዝንጀሮን ለማየት ችለን ነበር። ቀይ ቀበሮን ወደ ባሌ ሄደን ለማየት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካልንም። እንጣጥ፣ እንጣጥ እያሉ አየር ላይ ተንሳፍፈው ወደምድር እየተመለሱ የሚጫወቱ አጋዘን፣ የወንድዬው አጋዘን ቀንዱ ከሰውነቱ የሚረዝም ይመስላል። የሜዳ ...Read more
Rafoon Latest Questions
የመሰንቆ ድምጽ ይመስጠኛል። በገና ይነዝረኛል። ዋሽንት ያረጋጋኛል። በገጠር የሚኖር አያቴ ስለዋሽንት የነገረኝ ታሪክ እስካሁን ለማመን ይከብደኛል። አያቴ እንደነገረኝ፤ የእረኛን ዋሽንት ለመስማት የሚመጣ ነብር አለ አለኝ። እረኞች ድንገት ረስተውት ዋሽንት ሳይነፉ ከዋሉ፤ ነብሩ ወደሰፈር ዘልቆ ጎጆ ጣራ ላይ ይወጣና፤ የጎጆውን ክዳን ...Read more
ኢትዮጵያ በአድዋ የጣሊያን ዘመናዊ ጦር እንድታሸንፍ ያስቻላት ምስጢሩ ምንድነው? ጦርነቱስ ለምን አድዋ ተካሔደ? ሌላ የአገሪቱ ክፍል መካሔድ አይችልም ነበር?
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ የሚለው ተረት እና ምሳሌ ፤ ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ በእጁ በደጁ ነው ለማለት የተነገረ ነው? ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ የሞላለት ነው ለማለት ነው?
ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል የሚለው ተረት እና ምሳሌ ምን ለማለት የተነገረ ነው? ሹማምንትን ለሌብነት እና ለስርቆት ለማበረታታት የተነገረ ይሆን? ስርቆትን የሚያበረታታ ማኅበረሰብ ነበር ማለት ነው?